Song Lyrics

መላ መድሃኒቴ

Mesfin Gutu
Zare lay Kome
(ኧረ እስኪ ማነው) ውርደቴን በክብር የለወጠልኝ (ኧረ እስኪ ማነው) ሸክሜን ከላዬ ላይ ያራገፈልኝ (ኧረ እስኪ ማነው) ድል በድል ጐዳና ያረማመደኝ (ኧረ እስኪ ማነው) በጌታዬ አደደል ዎይ የሆነልኝ (2x) አዝ፦ መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለው መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለው አለው መላ ጌትዬ አለው መላ አለው መላ ውድዬ አለው መላ መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ በብዙ ክብር በብዙ ሞገስ ህዝቡን የረዳ ጌታ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እኛ ተሟገተና እፎይ አስባለን መላ ሰጠና በብዙ ጭንቀት ውጣ ውረድ ደርሶ የሚያድነን ጌታ አባት እርሱ ስለ እኛ ተሟገተና እፎይ አስባለን መላ ሰጠና (እንደ እግዚአብሔር ያለ) መላ መድሃኒት (ከወዴት ይገኛል) ኧረ/እኮ ከወዴት (ሙሉው እርሱ ካለ) ለጠፋ ነገር (በቅዱሳን መሃል) ኦ ሥሙ ይክበር (2x) አዝ፦ መላ አለው የእኔ አባት መላ አለው መላ አለው ጌትዬ መላ አለው አለው መላ ጌትዬ አለው መላ አለው መላ ውድዬ አለው መላ መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ ሞተ ተብሎ መቼ ተረሳ የእኛ ኢየሱስ ሞትን ድል ነሳ ትንሳኤ ሆነን ዳግም ለእኛ ቅኔን ተቀኘን ሆነን ተረኛ (2x) (እንደ እግዚአብሔር ያለ) መላ/ያለ መድሃኒት (ከወዴት ይገኛል) ኧረ ከወዴት (ሙሉው እርሱ ካለ) ለጠፋ ነገር (በቅዱሳን መሃል) ኦ ሥሙ ይክበር (2x) አዝ፦ መላ አለው የእኔ አባት መላ አለው መላ አለው ጌትዬ መላ አለው አለው መላ ጌትዬ አለው መላ አለው መላ ውድዬ አለው መላ መላ አለዉ የእኔ አባት መላ አለዉ መላ አለዉ ጌትዬ መላ አለዉ መላ አለዉ አባትሽ መላ አለዉ መላ አለዉ የአንተ አባት መላ አለዉ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection