Song Lyrics

አልረሳም

Mesfin Gutu
Zare lay Kome
አልረሳም አልረሳም አልረሳም ጌታ ውለታህን አልረሳም ከአፈር ከትቢያ ላይ ሲያነሳኝ ለወግ ለማዕረግ ሲያበቃኝ አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳም እኔስ አልረሳም (4x) ፍቅሩን አልረሳም ምህረቱን አልረሳም ችሎታውን አልረሳም ያረገውን አልረሳም ያባትነትህን ክብርህን አይቻለሁ ከአንተ የተነሳ እዚህ ደርሻለሁ ለነገ ሚያስፈራኝ ሚያሰጋኝ የለኝም አምላኬ ዘለዓለም ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ በልልኝ አንተው ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ አባው ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ ከፍ ከፍ በልልኝ ከፍ በልልኝ አንተው ከፍ እስኪ ማነው የደሃ አደጉ አባት ኧረ እስኪ ማነው ለምስኪኑ ደራሽ ኧረ እስኪ ማነው የመበለት ዳኛ ኧረ እስኪ ማነው ለተጠቃው ፈራጅ እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር እስኪ ማነው ከውዴ በቀር ኧረ እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር እስኪ ማነው ከአምላኬ በቀር እስኪ ማነው ከውዴ በቀር እስኪ ማነው ከኢየሱስ በቀር እስኪ ማነው ከአባቴ በቀር ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (2x) ለማን ተደረገ ለማንስ ሆነ ለእኔ የሆንከውን እንዴት ልርሳው (2x) እስኪ ላምጣ ላቅርብ ሙሉ ክብር አንተ እኮ ክብሬ ነህ እንዴት ዝም ልበል ውርደቴን በክብር ለውጠህ አይቻለሁ ከሰው የተለየ ምሥጋናን ይዣለሁ እኔስ አልረሳም ፍቅሩን አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳም እኔስ አልረሳም አልረሳውም እኔስ አልረሳም ፍቅሩን አልረሳም እኔስ አልረሳም ምህረቱን አልረሳም እኔስ አልረሳም ችሎታውን አልረሳም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection