መድሃኒዓለም የእኔ መድኃኒት ክብር የአንተ ነው መድሃኒዓለም የዓለም መድኃኒት ስግደት የአንተ ነው ክብር የአንተ ነው ሞገስ የአንተ ነው ስግደት የአንተ ነው ዝናም የአንተ ነው መድሃኒዓለም የእኔ መድኃኒት ክብር የአንተ ነው መድሃኒዓለም የዓለም መድኃኒት ስግደት የአንተ ነው ዝናም የአንተ ነው ክብር የአንተ ነው ሞገስ የአንተ ነው ዝናም የአንተ ነው ለአንተ ካልሰገድኩ ምንስ ይጠቅመኛል የእኔ ማንነት ምንስ ይበጀኛል ክብሬ ማዕረጌ ነህ የዘለዓለም ጌታ ዙፋንህ ከፍ ይበል ጥዋትና ማታ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) የደህንነት ዓለም ዓለሜ የደህንነት ዓለም ዓለሜ እግዚአብሔር ሰላሜ (2x) ሰላሜ ጌታ ሰላሜ ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (2x) ጉልበቴ ብርቱ ሳለ ጐበዝ ለአንተ ልኑር ጌታ ኢየሱስ ወጥመድ ተሰብሮ አንተን እንዳይ በእኔ አንጻር ሆነ ውቡ ሠማይ (2x) ሠማይ ምድር ይስማ ኢየሱስ ጌታ ነው ከክፉ ማምለጫ ዋስትናዬ እርሱ ነው ከተማው ተከቦ በጠላት ፍላጻ አቅም ያበረታል ያደርጋል አንበሳ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝምው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) የደህንነት ዓለም ዓለሜ የደህንነት ዓለም ዓለሜ እግዚአብሔር ሰላሜ (2x) ሰላሜ ጌታ ሰላሜ ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (2x) እኔ አንተን ይዤ ፈጽሞ አላፈርኩም (2x) በአጠገቤ ሺህ በቀኜ አስር ሺህ ሰውድቁ እያየሁኝ ጌታዬን ባረኩኝ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝምው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው (አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው) የደህንነት ዓለም ዓለሜ የደህንነት ዓለም ዓለሜ እግዚአብሔር ሰላሜ (2x) ሰላሜ ጌታ ሰላሜ ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (2x)