Song Lyrics

ክቡር ሆይ

Mesfin Gutu
Tewugnima
የተከሸኑ ቃላቶች አንተን አይገልጹህምና ትልቅ ነህ ልበልህ ደግሜ ትልቅ ነህ ልበልህ ገናና (2x) አዝ:- የሚመስልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ በምድር ትልቁ እግዚአብሔር የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈልግ በምድር ትልቁ እግዚአብሔር (2x) ክቡር ሆይ ክቡር ሆይ ከብረህ ኑር ዘላለም በከበረው ዙፋንህ ላይ (2x) አቻና እኩያ ሳይኖርህ ብቻህን ትገዛለህ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ አንተ ለዘላለም ኗሪ (2x) አዝ:- የሚመስልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈለግ በምድር ትልቁ እግዚአብሔር የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈልግ በምድር ትልቁ እግዚአብሔር (2x) ክቡር ሆይ ክቡር ሆይ ከብረህ ኑር ዘላለም በከበረው ዙፋንህ ላይ (2x) አዝ:- የሚመስልህ ጠፋ (2x) ቢፈለግ ቢፈለግ የሚመስልህ ጠፋ ቢፈለግ ቢፈለግ ትልቁ እግዚአብሔር (2x) የሚያክልህ ታጣ ቢፈለግ ቢፈልግ ትልቁ እግዚአብሔር
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection