Song Lyrics

እግዚአብሔር ለእኔ ልዩ ነው

Mesfin Gutu
Teshager Yalew
በሰማዩ ስፍራ በክብር ያለው እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው (2x) እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው (2x) ሰማያትን በሃይሉ ያጸና በምክሩም ግሩም ነው እሱ ገናና እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለዘላለም (2x) አዝ፦በሰማዩ ስፍራ በክብር ያለው እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው (3x) እስረኛውን የፈታ ያከበረ ምስኪኑን ሰው በከፍታ ላይ ያኖረ የባርነትን በትር የሰበረው እግዚአብሔር ነው (2x) አዝ፦በሰማዩ ስፍራ በክብር ያለው እግዚአብሔር ለኔ ልዩ ነው (3x) እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ አለ ጨለማውን የለየ ቀኑን ብርሃን ይሁን ያለ ዙፋኑ በሰማይ ነው በሰማይ ነው ኦሃሃሃ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው (ያለ ማነው) (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection