ተባረክ ብዬ ተመስገን ብዬ ከፍ በል ብዬ መቼ ረክቼ (2x) የተደረገለት ሰው ጌታ የረዳው እንዴትስ ዝም ይላል ይላል ከፍ በል (2x) ከፍ በል (6x) ተባረክ ብዬ ተመስገን ብዬ ከፍ በል ብዬ መቼ ረክቼ (2x) ሁሉን አርገህልኛል ሁሉን ፈጽመህልኛል ጐደለ የምለው የለኝም ረዳቴ ከፍ በል (2x) ከፍ በል (6x) ተባረክ ብዬ (ተባረክ ብዬ) ተመስገን ብዬ (ተመስገን ብዬ) ከፍ በል ብዬ (ከፍ በል ብዬ) መቼ ረክቼ (አሄሄ) (2x) የተደረገለት ሰው ጌታ የረዳው እንዴትስ ዝም ይላል ይላል ከፍ በል (2x) ከፍ በል (6x) ተባረክ ብዬ (ተባረክ ብዬ) ተመስገን ብዬ (ተመስገን ብዬ) ከፍ በል ብዬ (ከፍ በል ብዬ) መቼ ረክቼ (አሄሄ) (2x)