በሕይወቴ ዘመን (8x) አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም (2x) ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም (2x) እጅ ጭነህ መርቀኸኛል ተባረክ ብለህ ለጠላቴ መልስን ሰጠኸው አትንካው ብለህ እልፍ ስል የበረከት ምንጭ ያጋጥመኛል ገና ሳልደርስ ስራዬን ሰርተህ ጠብቀኸኛል ጠብቀኸኛል (4x) አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ (2x) በሕይወቴ ዘመን (8x) አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም (2x) ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም (2x) ስላለፈው ልቤ ሲነሳ ሊያመሰግንህ በመንገዴ ፈጥረህ ጠበቅከኝ ሌላ ተዓምር ፍጥረት ሁሉ እጁን ባፉ ላይ እስኪጭን ድረስ በሩቅ በቅርብ ተዓምር ተባለ ሆነኸኝ ሞገስ ሆነኸኝ ሞገስ (4x) አቤት ያንተስ ነገር ስንቱ ይነገር አቤት ያንተስ ስራ ስንቱ ይወራ (2x) በሕይወቴ ዘመን (8x) አልተውከኝም ፈጽሞ አልረሳኸኝም (2x) ለአንድ አፍታ አልረሳኸኝም (2x)