Song Lyrics

እልፍ እልፍ

Mesfin Gutu
Teshager Yalew
እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x) ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (4x) ተሰብሮ አየሁኝ የናሱ ደጅ ልሂድ ልራመድ የለኝ ከልካይ ገና እሄዳለሁ ጨለማውን ጥሼ እሻገራለሁ ሁሉን ረትቼ እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x) ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (4x) አልሸበር አልፈራው ያ ጠላቴን ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (2x) ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (4x) እልፍ ብዬ ጉድጓድ ቆፈርኩኝ የኋላውን ትቼ የፊቴን ያዝኩኝ እልፍ በማለት ሚገኘው ደስታ ለኔስ ሆነልኝ ከፍ በል ጌታ እልፍ እልፍ እያልኩኝ ልሂድ እንጂ ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ (2x) ይከፈታል በፊቴ ያ ደጅ(4x) መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ ጨለማ አይዝህ ኢየሱስ የኔ ጀግና የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (2x) ክበር የኔ አለኝታ (2x) ለቆልኛል ከአርያም መንፈሱን አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (2x) አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (4x) መሸ ነጋ አትልም አንተ ስትሰራ ጨለማ አይዝህ ኢየሱስ የኔ ጀግና የይሁዳ አንበሳ የጌቶቹ ጌታ የትንሳዔው ንጉስ የሱስ የኔ አለኝታ (2x) ክበር የኔ አለኝታ (የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ ጌታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ አለኝታ)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection