በሞት ጥላ ሳለሁኝ በሕይወት ኑር አልከኝ (2x) በደም ተለዉሼ ሳለሁኝ ሰላም ሂድ አልከኝ (2x) አዝ፦ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (2x) በማዕበል በወጀብ ወስጥ መንገድ አለው ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው (2x) እንዴት ለፍራ እንዴት ልሸበር ጌታ ከኔ ጋራ ነው አዝ፦ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (2x) ለጌታ ለየሱስ ስም ሁሉ ተገዛ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እኔም ይህን ስም እየጠራሁ ሁልንም ረታሁ እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (4x) አሃ አሃሃ (3x) አሃአሃ አሃአሃሃ (3x) አሃ አሃ አዝ፦ ተሻገር ያለው ሂድ እለፍ ያለው ጌታ ታማኝ ነው እሻገራለሁ እልፍ እላለሁ ጌታ ታማኝ ነው (2x)