Song Lyrics

ኧረ ስንቱ ታለፈ

Mesfin Gutu
Teshager Yalew
ኧረ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ስንቱ ታለፈ ኢየሱስ እየቀደመ ወዳጄ እየቀደመ ውድዬ እየቀደመ (2x) ስንቱን ተራራ ባንተ አለፍኩኝ ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኸው ጌታዬ ባንተ ሁሉ ሆነልኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይድረስህ (2x) በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀና (2x) በአምላኬ ክንዱ ላይ ተደግፌ በርሱ ደግነት አምናን አልፌ ዘንድሮን አየሁ ጌታን ታምኜ ላከብረው መጣሁ ሁሉንም ትቼ (2x) በሕይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ ጣልቃ እየገባህ መንገዴን አቀናህ (2x) ማዕረጌ ነህ ማዕረጌ ነህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ ሁሉን ያለፍኩብህ (2x) አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ጌትዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ውድዬ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ ኢየሱስ መታመኛዬ አንተ ነህ ለኔ ክብሬ (2x¬)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection