ልቤን ጣልኩት በአንተ ላይ እኔ አልሰጋም አሁንማ እኔስ አለኝ አለኝ ወዳጅ የማይጥለኝ የማይከዳ (2x) በቁጥር ተቆጥሮ ይሄ ነው አይባልም አንተ ለኔ ያረግከው ሚዛን አይለካውም (2x) አለኝ ወዳጅ ብዬ ሙሉ አፌ ቢያወራ እኔስ ኮራሁብህ አምላክ የለኝ ሌላ (2x ) አለኝ ወዳጅ ብዬ (አለኝ ወዳጅ ብዬ) ሙሉ አፌ ቢያወራ (ቢያወራ ቢያወራ) እኔስ ኮራሁብህ (ኮራሁ) አምላክ የለኝ ሌላ አዝ፦ ልቤን ጣልኩት በአንተ ላይ እኔ አልሰጋም አሁንማ እኔስ አለኝ አለኝ ወዳጅ የማይጥለኝ የማይከዳ (2x) ተደላድያለሁ በርሱ ተወድጄ ዝማሬ ብቻ ነው የሞላው በአፌ (2x) ከእንግዲህ ወዲያ ልቤ አይገባም ስጋት ለሰው የሚያዝነው ሆኖልኛል አባት (2x) ከእንግዲህ ወዲያ (ከእንግዲህ ወዲያ) ልቤ አይገባም ስጋት (አይገባም አይገባም) ለሰው የሚያዝነው (ኦ) ሆኖልኛል አባት (2x) አዝ፦ ልቤን ጣልኩት በአንተ ላይ እኔ አልሰጋም አሁንማ እኔስ አለኝ አለኝ ወዳጅ የማይጥለኝ የማይከዳ (2x)