Song Lyrics

ይመቻል ትከሻው

Mesfin Gutu
Talefe Ya Zemen
አዝ፦ ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (8x) ትመቻለህ ብልህ ስለተመቸኸኝ (2x) ታኮራለህ ብልህ ስላኮራኸኝ (2x) አዝ፦ ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (4x) ከቃላት ያለፈ የተረጋገጠ (2x) ምቹ የት ይገኛል እንደ ጌታ ያለ (2x) አዝ፦ ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (4x) ቀምሰው የአንተን ሰላም በእውነት ያጣጣሙ (2x) ትመቻልህ ብለው ስላንተ ዘመሩ (2x) አዝ፦ ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (4x) ይመቻል ትከሻው የጌታዬ ይመቻል ትከሻው የኢየሱሴ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection