በጠላቴ መንደር በድል ላራመደኝ ኦሆ ላራመደኝ (2x) እኔስ የዚህ ጌታ ውለታው አለብኝ ኦሆ አለብኝ (2x) በክብር ላይ ክብር ክብርን ላለበሰኝ ኦሆ ላስታጠቀኝ (2x) ምነው ከዚህ በላይ እኔስ በሆንኩለት ኦሆ በሆንኩለት (4x) ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን ከአምላኬ የሰማሁት በመንፈስ ያወኩት የተረዳሁት ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን ዘመኑ የድል ነው የመከናዎን (2x) በጠራራ ጸሐይ ደመናም ሳይታይ ኦሆ ደመናም ሳይታይ (2x) ምንጭን አፈለቀ ጌታ ከዓለቱ ላይ ኦሆ ጌታ ከዓለቱ ላይ (2x) እኔ ምስክር ነኝ ከዓለቱ ጠጥቼ ኦሆ ከዓለቱ ጠጥቼ (2x) ዘመኑ የድል ነው እላለሁኝ ዛሬ ኦሆ እላለሁኝ ዛሬ (4x) ተረጋጋሁ መንፈሱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ ተረጋጋሁ ቅባቱ ሲነካኝ ተረጋጋሁ አመለጥኩኝ ወዳጄን ሰምቼው አመለጥኩኝ አመለጥኩኝ ጌታዬን ሰምቼው አመለጥኩኝ (2x)