አዝ፦ ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (2x) ወዳጄ ነህ ብለህ በአንተ ክብር ሰላየሁ አባቴ ነህ ብለህ በአንተ ወግ ሰላያሁ ደስታዬ ነህ ብለህ በአንተ ደስ ሰላለ እመካብሃለሁ እስከ ዘለዓለም አዝ፦ ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (2x) የአንተ አባትነት እንዴት ልዩ እኮ ነው የአንተ ወዳጅነት የተለሀ እኮ ነው የአንተ ደስታ እኮ ዘለዓለማዊ ነው እኔ ላልፈልግ አንተ በቂዬ ነህ አዝ፦ ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (2x)