Song Lyrics

ጀግና ነህ

Mesfin Gutu
Talefe Ya Zemen
አዝ፦ እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ (4x) አንተማ ጀግና ነህ (6x) ሠማይ መደር መሰከሩ ኃያል ከአንተ በላይ የለም አሉ ፈጥረት ሁሉ ተናገሩ ጀግና ከአንተ በላይ የለም አሉ ጀግና ጀግና ነህ ጀግና ጀግና ነህ ኃያል ኃያል ነህ ኃያል ኃያል ነህ (2x) አዝ፦ እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ (4x) አንተማ ጀግና ነህ (6x) እኔ ተስማማሁ ከፍጥረት ጋራ የአንተን ክብር ሁሌ እንዳወራ ስለዚህ ላውጅ በሠማይ በምድር ጀግና ላይሁ እንደ እግዚአብሔር ጀግና ጀግና ነህ ጀግና ጀግና ነህ ኃያል ኃያል ነህ ኃያል ኃያል ነህ (2x) አዝ፦ እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ አንተማ ጀግና ነህ (4x) አንተማ ጀግና ነህ (6x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection