Song Lyrics

እንዴት ልፍራ

Mesfin Gutu
Endihu Bewaza
እንዴት ልፍራ እንዴት ልሸበር እግዚአብሔር ሆኖልኝ ሞገስ (2x) አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን ነህ ባገኘን በታላቅ መከራ ረዳታችን አሃሃ ረዳታችን ስለዚህ ምድር ብትናወጥ ተራሮች ወደባሕር ልብ ቢወሰዱ እኔ አልፈራም አሃሃ እኔ አልፈራም ማለፍ የማይቻለውን በአንተ አለፍኩ አስፈሪውን ጨለማ ተሻገርኩኝ (3x) ሁሉን በአንተ አለፍኩኝ ክብርህን ይኸው አየሁ ጨለማው ሰገፈፍ አዲስ ቀን ወጣልኝ ክበር ያከበርከኝ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን ነህ ባገኘን በታላቅ መከራ ረዳታችን አሃሃ ረዳታችን ስለዚህ ምድር ብትናወጥ ተራሮች ወደባሕር ልብ ቢወሰዱ እኔ አልፈራም አሃሃ እኔ አልፈራም ለህዝቡ የሚያዝን ፍፁም የሚራራ አማኑኤል አለ ዛሬም ከኛ ጋራ (3x) ስናዝን አፅናንቶን ኃይልም ጉልበት ሰጥቶን መከራችንን ረሳን አምላካችን በእኛ ከብሮ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection