ሠማያቶች ይስሙ ይስሙ ምድር ታስተጋባ የምቀኘውን ቅኔ ያለኝን ምሥጋና የከንፈሬን ፍሬ ፍሬ በፊቱ ላፍስሰው ትናንት እንዳዜምኩት ደስታዬ በአንተው ነው በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው ጌታ እንደ እኔ ማነው (2x) እንደ እኔ ማነው ክብር ያየው እንደ እኔ ማነው ወግ ያየው እንደ እኔ ማነው ደስ ያለው እንደ እኔ ማነው ክብር ያየው እንደ እኔስ ማነው ወግ ያየው (2x) በሄድኩበት ሁሉ ሁሉ ስለ አንተ አወራለሁ ስላደረክልኝ ድንቅ ቆሜ ዘምራለሁ ከአደረከው አንዳች አንዳች አልጐደለብኝም ምርጫዬ ነህ አንተስ እስከ ለዘለዓለም በአንተ የታሰበ የተረዳ ሰው ጌታ እንደ እኔ ማነው (2x) እንደ እኔ ማነው ክብር ያየው እንደ እኔስ ማነው ወግ ያየው (6x)