ልዑልን መጠጊያ መጠጊያ ያደረገው ሰዉ ተማምኖ ይኖራል የለም የሚያሰጋዉ (2x) ጌትዬን መጠጊያ መጠጊያ ያደረገው ሰዉ ተማምኖ ይኖራል የለም የሚያሰጋዉ (2x) ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው (3x) እንደተናገርው እንዲሁ አረገው እንዲሁ አረገው እንዲሁ አረገው (2x) እንደተናገርው እንዲሁ አረገው እንዲሁ አረገው (2x) እንደተናገርው ነው ለእኔ ያረገው ነው ለእኔ ያረገው (2x) አይመስለኝም ነበር ጌታ ያለው የሚፈጸም ኑሮዬን ሕይወቴን ዞር ብዬ ሳየው ይህ ሁሉ ይሁን እንጂ ያለው ግን ይሆናል እርሱ መች እንደ ሰው ተናግሮ ዝም ይላል ያለው ይፈፀማል ኤልሻዳይ ነው ያለው ይፈፀማል (2x) ለእርሱ ምን ይሳናል (2x) ልዑልን/ጌትዬን መጠጊያ መጠጊያ ያደረገው ሰዉ ተማምኖ ይኖራል የለም የሚያሰጋዉ (2x) ተናግሮ ማድረግን እርሱ ብቻ ያውቃል ታዲያ ወንድሜ ሆይ ጌታ ምን ብሎሃል ጠብቀው ተስፋህን አትወላውል ጽና የተናገረህን ሲፈፅም እንድታይ ያለው ይፈፀማል ኤልሻዳይ ነው ያለው ይፈፀማል (2x) ለእርሱ ምን ይሳናል (2x) ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው (3x) እንደተናገርው እንዲሁ አረገው (3x) እንደተናገርው እንዲሁ አረገው እንዲሁ አረገው (2x) እንደተናገርው ነው ለእኔ ያረገው ነው ለእኔ ያረገው (2x) ተናግሮ ማድረግን እርሱ ብቻ ያውቃል ታዲያ እህቴ ሆይ ጌታ ምን ብሎሻል ጠብቂው ተስፋህን አትወላውይ ጽኚ የተናገረሽን ሲፈፅም እንድታዪ ያለው ይፈፀማል ኤልሻዳይ ነው ያለው ይፈፀማል (2x) ለእርሱ ምን ይሳናል (2x) ልዑልን/ጌትዬን መጠጊያ መጠጊያ ያደረገው ሰዉ ተማምኖ ይኖራል የለም የሚያሰጋዉ (2x)