Song Lyrics

ተስፋዬ

Mesfin Gutu
Endihu Bewaza
ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) ተስፋዬ አንተው ነህ ንጉሤ አንተው ነህ አምላኬ አንተው ነህ ወዳጄ አንተው ነህ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ የሚሳንህ የለም ንገሥ የሚያቅትህ የለም ንገሥ (2x) ከሸለቆ ወጣሁ ተራራ ላይ ቆምኩኝ ከረግረግ ውስጥ ወጣሁ እጄንም ተያዝኩኝ የጠላቴን አንገት ያስረገጠኝ ጌታ ይክበር ይንገሥልኝ ኢየሱስ የእኔ አለኝታ ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x) በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ ስትሆን አየሁህ የእርሱ የእኔ ጌታ ጀርባህን ለደካማ ለበረታው ፊትህን ሰጥተህ አታደላም ሥምህ ብሩክ ይሁን (5x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ (3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) የምስኪኑን ጥሪ ጩኸት ትሰማለህ በባዕድ ምድር ላይ አባት ትሆናለህ የተገፋን ማንሳት ማክበር ልማድህ ነው በሠማይ በምድር እንዳንተ ያለ ማነው (4x) ለታላቅነትህ እቀኛለሁ ለጌትነትህም እሰግዳለሁ 3x) ኢየሱስ ጌታ ነህ (3x) ተስፋዬ ነህ አንተ ማረፊያዬ አንተ መታመንስ አንተ ኦ መመኪያ ነህ አንተ መመኪያዬ (8x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection