አዝ፦ ሁሉም በእርሱ ነው (2x) ለእኔስ የሆነዉ የሆነው ሁሉ የሆነዉ የሆነዉ ሁሉም በእርሱ ነው (3x) እግዚአብሔር አምላኬ ሆዪ ለእኔስ ያደረከውን ነገር ሳስበው (4x) ቆጥሬ አልዘልቀው (2x) በኢየሱስ ለእኔ ያደረከው አቤት የሚያስገርመው ከሞት ከጥፋት ነጥቆ አኖረኝ ሕይወት ሰጥቶ ስለዚህ በደስታ ላክብረው ይህን ጌታ መልካሙን አዲስ ቅኔ ለሆነልኝ መድሃኒቴ (2x) አዝ፦ ሁሉም በእርሱ ነው (2x) ለእኔስ የሆነዉ የሆነው ሁሉ የሆነዉ የሆነዉ ሁሉም በእርሱ ነው (3x) ሁሉም በእርሱ ነዉ ለእኔስ የሆነዉ (4x) ተቅበዝባዥ እረፍት ያጣሁ አሁን ግን በአንተ ረጋሁ በሰላም መውጣት መግባት ሆነልኝ በዝቶ ምህረት በለምለም መስክ ለመራኝ ከመንፈሱን ላጠጣኝ መልካሙን ቅኔ ልቀኝ ጌታዬ/ኢየሱሴ እንካ ተቀበለኝ(2x) አዝ፦ ሁሉም በእርሱ ነው (2x) ለእኔስ የሆነዉ የሆነው ሁሉ የሆነዉ የሆነዉ ሁሉም በእርሱ ነው (3x) ሁሉም በእርሱ ነዉ ለእኔስ የሆነዉ (4x)