Song Lyrics

ማረፊያዬ ነህ

Mesfin Gutu
Endihu Bewaza
አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x) ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x) ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ ማረፊያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ ነው ሰላሜ ጌታዬ (2x) ጉልበት ሆኖ እያበረታ ያንን ዘመን በእርሱ አለፍኩኝ ትዝ ይለኛል የአምላኬ ፍቅሩ ለደካማው ሲሰጥ ብርታቱ ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (3x) አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x) ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x) ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ ረግቻለው እኔስ በአምላኬ እኖራለሁ ተደላድዬ መጨነቄን ከላዬ ወስዶ አሳረፈኝ ሰላሙን ሰጥቶ ታሪኬን ቀየረው ቀያየረው ኑሮዬን ለወጠው አጣፈጠው ብሰግድለት ለእርሱ ሲያንስበት ነው (3x) አዝ፦ ማረፊያዬ ነህ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ነህ የተመካሁብህ (2x) ማምለጫዬ ነህ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ማምለጫ ማምለጫ (3x) ማምለጫ ማምለጫ አንተ ብቻ ማረፊያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ ነው ሰላሜ ጌታዬ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection