ገና ገና ገና ገና ገና ገና (ገና ገና) ገና ገና ገና አዎ ገና ገና የእግዚአብሔር ሥራ መች አለቀና (በእኔ በእኔ በእኔ) የእግዚአብሔር ሥራ መች አለቀና (2x) እንዲሁ በዋዛ መሞት አለ ወይ (መሞት አለ ወይ) ሰውስ ስላወራ መሞት አለ ወይ (የለም የለም የለም) ስለ እኔ የሚሟገት አለ በሠማይ አለ በሠማይ (2x) ክብሩን ሲጨምርብኝ ሞገሱን ሲደርብብኝ ፀጋውን ሲያበዛልኝ ኢህንን ያየ ጠላቴ በእኔ ላይ ቀና ሞቷል እያለ በከተማው ሲያወራ እኔ ግን አለሁ ከአምላኬ ጋራ እኔ ግን አለሁ ከጌታ ጋራ በክብሩ ወጣሁ ከአባቴ ጋራ በሞገስ ገባሁ ከአባቴ ጋራ ኑሮዬም ሕይወቴም በእግዚአብሔር እጅ ናት (በእግዚአብሔር እጅ ናት) እስትንፋሴም ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ናት (ናት) ታሪኬ አላበቃም ዞር በል አንተ ጠላት ዞር በል አንተ ጠላት (2x) ክብሩን ሲጨምርብኝ ሞገሱን ሲደርብብኝ ፀጋውን ሲያበዛልኝ ኢህንን ያየ ጠላቴ በእኔ ላይ ቀና ሞቷል እያለ በከተማው ሲያወራ እኔ ግን አለሁ ከአምላኬ ጋራ እኔ ግን አለሁ ከጌታ ጋራ በክብሩ ወጣሁ ከአባቴ ጋራ በሞገስ ገባሁ ከአባቴ ጋራ ገና ገና ገና ገና ገና ገና (ገና ገና) ገና ገና ገና አዎ ገና ገና የእግዚአብሔር ሥራ መች አለቀና (በእኔ በእኔ በእኔ) የእግዚአብሔር ሥራ መች አለቀና (2x)