Song Lyrics

ፊትህን እሻለሁ

መንገድህን አስተምረኝ የቀናዉን ጎዳና ህይወቴም እንዲታደስ በቃልህ እንድጸና ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው በመገኘትህ ዉስጥ መኖር ክብርህንም ማየት ነው ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው እንደቃልህም መኖር አንተን ደስ ማሰኘት ነዉ ፊትህን እሻለሁ | 2× | ፊትህን እፈልጋለሁ ሃይልህን እሻለሁ | 2 × | ሃይልህን እፈልጋለሁ ፊቴን ፈልጉ ባልህ ጊዜ ነፍሴ ፊትህን እሻለሁ አለች ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው ቃልህን በልቦናዬ አኖራለው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection