እኔ ግን ወደእግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል የውስጥ ጭንቀቴ በበዛ መጠን ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት እንዳልሰናከል እግሮቼን ጠበቅክ በማይወድቀው ምክርህ ልቤን ደገፍክ ለልቤ እንደመከራዋ ብዛት ማፅናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት እኔ ግን እግሬ አዳለጠኝ ባልኩ ጊዜ ምህረትህ ደግፎ ያዘኝ