አዝ፦ ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) በዓይነ ህሊናዬ ዕሩቅ ፡ተጉⶴ ራሴን ፡አያለሁ ምርኩዜን ፡ይⶴ የማይጸጽትን ፡ሕይወትን ፡ኖሬ የጠራኸኝን አምለክ አክብሬ ስል ፡ይታያኛል እፎይ ፡ተመስገን ስለ ረዳኸኝ ፡በቃው ለዚች ፡ቀን (ስል ፡ይታያኛል ፡እፎይ ፡ተመስገን ስለ ፡ረዳኸኝ ፡በቃው ለዚች ፡ቀን) አዝ፦ ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) አንድ ፡አንዴ እለላሁ ቶሎ አልፎልኝ የሽምግልናን ዕድሜን ባየሁኝ ዝም ብዬ አይደለም እንዲህ ማለቴ የቀኑን ክፋት ነው በማየቴ የጉብዝናዬን ወራት ያዛቻው ሳሾፍ ስቀልድ አልለፋቸው (የጉብዝናዬን ወራት ያዛቸው ሳሾፍ ስቀልድ አልለፋቸው) አዝ፦ ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) የአንዳንዱን ቀን የሕይወት ቀጠሮ እሮጦ ማለፍ ቢቻል ወይ በሮ ይመኛል ልቤ እንዳላያቻው ባመልጥ ብሰወር ከክፋታቻው ግን አይቻልም እስካለው በምድር መሽቶ ሲነጋ ማየቴ አይቀር ለእኔ አለ እንጂ የአንተ ጥበቃ ውርደት እያየ ለክብር ሚያበቃ አዝ፦ ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x) ጌታ ምህረትህ ይግነንልኝ በድል ጨርሼ እቆማለሁ ( 2x)