Song Lyrics

ይሰማኛል

Endale Woldegiorgis
Special Edition
በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ አይኔ አይኔ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ ለምኜ ይሰጠኛል ፈልጌ አገኛለሁ ሳንኳኳ ይከፍጽልኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection