የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ለጌታ [ 2x] እልልታ ለጌታ [ 2x] ያጓራ ጠላት ያብዛ ቀረርቶ ከሰራዉ ወጥመድ ማምለጤን አይቶ ከቶ አላቆምም ማመስገን ማምለክ ላዳነኝ ጌታ ፊቱ መንበርከክ ሌባዉ ቀርቶታል በከንቱ ዛቻ ከሩቅ እያየ መናደድ ብቻ [፬X] የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ለጌታ [ 2x] እልልታ ለጌታ [ 2x] ፍጡር ፈርቼ የፈጣሪዬን ምስጋና አላቋርጥም ለአሁኑ ዓለም ጓግቼ ዕንቁዬን ለአፈር አልሰጥም በጥቂቱ ሆነ በብዙ የሚያድነዉን ታምኜ ልበል ምስጋና አምልኮ የማያቋርጥ ዝማሬ [፫X] ታላቁንና የተፈራዉን የፍጥረት ሁሉ ጌታ የሆነዉን አድርጌያለሁኝ በእኔ ላይ ጌታ አልደነግጥም በሌላዉ ላፍታ ለእርሱ ኖራለዉ ለእርሱ ሞታለዉ ሥሙ ጌታዬ እግዚአብሔር ነዉ [፬X] የማያቋርጥ ምስጋና የማያቋርጥ ዝማሬ ይኸዉ መጣሁኝ ጨምሬ [፬X] ምስጋና ለጌታ [ 2x] እልልታ ለጌታ [ 2x]