እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም ህማሜ ከመድኀንቴ በላይ አይደለም (2*) እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ እግዚአብሔር ነው መድኀንቴ (2*) እንዳልደናገር እንዳይገባኝ ግራ አለ ብርሃኔ ፊቴን የምመራ እህ ስል ሳቀስት ፈውስን ፈልጌ ጤና የሚያደርገኝ ምሆን መድኀንቴ እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ እግዚአብሔር ነዋ መድኀንቴ (2*) ጨለማው ከብርሃኔ በላይ አይደለም የሚያስፈራራኝ ክምሩ ጨለማ ልያስብለኝ የሚሻ የውድቀቴን ዜማ ከፍቴ ተገፎ አምልጠለች ነፍሴ ዛሬም አምላኬ ነው ብርሃን ፈውሴ እግዚአብሔር ነዋ ብርሃኔ እግዚአብሔር ነዋ መድኀንቴ (2*) የሚፈራው የመከብራው ብርሃኔን እንጂ ጨለማን አይደለም የሚፈራው የመከብራው መድኀንቴን እንጂ ህመሜን አይደለም የሚያስፈራ እግዚአብሔር ብቻ ሚያስደነግጥ እግዚአብሔር ብቻ