Song Lyrics

ምን አሉ

ምን አሉ 2x አይባል ምን አለ 2x ነው ምለው 2x ምሰማው የጌታዬን ድምፅ ነው የምሰማው የጌታሄን ድምፅ ነው 2x አልሰጥም ጆሮዬን ለአለም ጫጫታ ለወረደ ወሬ የሀያሉ ጌታ ቃል ብቻ ይሰማል ሁሌ በሰፋሬ ምን አሉን ትቼ ምን አለ እላለሁ የኢኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምፅ ነው 2x ጆሮን ከሰጡ ለሚባልው ሁሉ ሩጫ ይቆማል ወደዱም ጠሉም ይባላል እንጂ ጌታ ምን ይለል ድምፅ ደካማን አፅንቶ የቆማል ምን አሉን ትቼ ምን አለ እላለዉ የኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምፅ ነው 2x ምን አሉ 2x አይባልም ምን አለ 2x ነው ምለው 2x ምሰማው የጌታሄን ድምፅ ነው የምሰማው የጌታሄን ድምፅ ነው 2x ሩጫውን ጫርሶ በአብ ቃኝ ተምቶ ሚጠብቀኝ አለ ሽልማቴን ይዞ አቆርጫ አልወጣም ወደ ጌታ አያላሁ ድምፁን የሰማኛል በርግጥ ጨርሳላሁ ምን አሉን ትቼ ምን አለ እላለው የኔ ከፍታ የጌታ የጌታ ድምፅ ነው 2x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection