Song Lyrics

አትደክምም

አውቄአለሁ ሰምቻለሁ እኔ እግዚአብሔር እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ መሆንህን 2x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ 2x ፩/ከፍ ካልኩበት ፍፁም አልወርድም በብርታቴ ላይ ፀሃይ አትጠልቅም ያለ በሙሉ የለም ከስፍራው ሸክላ ብርታቱ ተሰብሮ ከዳው አንተ ግን ጌታ ያው ሁሌ አንተ ነህ ያለመናወጥ የምትኖር ከብረህ 2x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ 2x ፪/ያለአንተ የሆነ አንዳችም የለም ማንም ራሱን ፈጥሮ አላገኘም የጥንት የአሁኑ ፍጥረት በሙሉ በአንተ ተገኘ ሆንከው መኖሩ ሁሉም የሆነው ጌታ በአንተ ነው ፈጣሪ አምላኬ አመልክሃለሁ 2x አትደክምም አትታክትም ማስተዋልህ አይመረመርም 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም አምላክ ነህ አምላክ ነህ 2x ኦ.ኦ.ኦ.ኦ. ዘላለም ዘላለም ገዢ ነህ ገዢ ነህ 2x
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection