ነፍሴ ተስፋ እያደረገችህ ምትዉልብህ ምታድርብህ ህያዉ ተስፋዬ ልቤ አንተን አምኖ ልቤ ልቤ ባንተ ፀና ልቤ [ 2x] ጓዳዬን ሙላ አደባባዬን ልኑር አንተን ስል ቀሪ ዘመኔን ምንም አልሆንም አንተን ብያለሁ የደህንነቴን እራስ ይዣለሁ ልቤ ፀናልኝ አንተን በማመን ፍጹም ነህ ጌታ የለብህ እንከን ነፍሴ ትላለች ህያዉ ተስፋዬ ከአዳኝ ወጥመድ መሸሸጊያዬ ነፍሴ ተስፋ እያደረገችህ ምትዉልብህ ምታድርብህ ህያዉ ተስፋዬ ልቤ አንተን አምኖ ልቤ ልቤ ባንተ ፀና ልቤ [ 2x] አንተን ያደረገ መድህን አንተን ያደረገ ጥላ ሆነህለት አየሁ እንጂ ክፉ እንዳይነካዉ ከለላ እኔስ ኧረ እኔስ ካሉት ከለላ ካሉት አጥር [እንደምትበልጥ አይቻለዉ እግዚአብሔር] [ 2x]