አዝ፦ ቀስ ረጋ ቀስ ረጋ አለች ነፍሴ ስላስመካት ኢየሱሴ ( 2x) አለሁ ሲላት ኢየሱሴ ( 2x) ባራቱም አቅጣጫ ልብ የሚያርድ ወሬ ከፈሩቱ መንደር ደረሰው ጆሮዬ ከላይ እንዳልሆነ ነፍሴ አረጋግጣ ሁሉ ደህና ነው ሲል ቀስ በይ ሲላት ጌታ ቀስ ረጋ አዝ፦ ቀስ ረጋ ቀስ ረጋ አለች ነፍሴ ስላስመካት ኢየሱሴ ( 2x) አለሁ ሲላት ኢየሱሴ ( 2x) በሄድኩበት ቦታ ሰው ሁሉ ያወራል ነገ ምን ሊኮን ነው ምን ይሻላል ይላል በፀሎቴ ሆኜ ጌታን ብጠይቀው ልመጣ ስለሆነ አለኝ ምልክት ነው የእኔስ ነፍስ ሰምታለች መረጃ ከእውነተኝው ጣቢያ የእኔስ ነፍስ ስለምን ትረበሽ ወዮ ትበል ታድያ ( 2x) ያረጋጋት ጌታ አለላት ያረጋጋት ውዷ አለላት ( 2x) አዝ፦ ቀስ ረጋ ቀስ ረጋ አለች ነፍሴ ስላስመካት ኢየሱሴ ( 2x) አለሁ ሲላት ኢየሱሴ ( 2x)