ሰው ሳይል ቀደስ በዓይኖቼ አማትሬ እግዚአብሔር ያውቃል የድብቅ ነገሬን እኔ ግን ከቃሉ አወቅሁ አንድ ነገር አዝ፦ ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ ጉዳና አይደል ኑሮ ይሁን ከዚያ ጀርባ የእልፍኝ ነገሬን የሚያይ አለና እንዲህ ከሆነ ኑሮ ይቅር ለዘለዓለም አልተጠራሁኝም ልመስል ይህን ዓለም አዝ፦ ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ (2x) አባቴን/ኢየሱስ እንዲህ ስል እለምንሃለሁ ፍለጋን መሻቴን ይህን አድርጌያለሁ (2x) ከብረህ (3x) ታይ በእኔ ላይ ከሁሉም በላይ ነግሠህ (3x) ታይ በእኔ ላይ ፍጥረት ሁሉ እስኪያይ ማነው እራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ስለ አምላኩ ኖሮ ጌታውን የሚያስደስት (2x) እርሱ ብሩክ ነዉ ዘመኑም የተድላ የድካሙን ፍሬ ቁጭ ብሎ የሚበላ ሰው ሳይል ቀደስ በዓይኖቼ አማትሬ እግዚአብሔር ያውቃል የድብቅ ነገሬን እኔ ግን ከቃሉ አወቅሁ አንድ ነገር አዝ፦ ቅድስና አሃሃ እግዚአብሔር መቀደሴ ኤሄሄ ኢየሱሴ (2x) ከብረህ (3x) ታይ በእኔ ላይ ከሁሉም በላይ ነግሠህ (3x) ታይ በእኔ ላይ ፍጥረት ሁሉ እስኪያይ