Song Lyrics

አምላካችን

Endale Woldegiorgis
Yewengel Arbegna
አምላካችን መጠጊያችን ኃይላችን ባገኘነው በታላቅ መከራ ረዳታችን (2x) ሆኖልናል (2x) የማዳን ደስታ ለእኛ ሰጥቶን በሽታ መንፈስ . (1) . ከዚም የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም ስለወዳጆቹ የሚሰጥ እራሱን (2x) ሄደን ነበር ወደ ተራራ አይተን ነበር በብዙ አቅጣጫ ተስፋ ሚሆን ቢታጣም በዚያ አግኝተናል የዓይን ማረፊያ የዓይኖቻችን ማረፊያ ጌታ የዓይኖቻችን ማረፊያ ኢየሱስ አምላካችን መጠጊያችን ኃይላችን ባገኘነው በታላቅ መከራ ረዳታችን (2x) ሆኖልናል (2x) መች በቀላሉ ሚታለፍ ነበር በሕይወታችን የሆነው ነገር እርሱ/ጌታ ሲመጣልን ወጥመድ ተሰበረ የተከሰስንበት እዳችን ተሻረ (2x) ሄደን ነበር ወደ ተራራ አይተን ነበር በብዙ አቅጣጫ ተስፋ ሚሆን ቢታጣም በዚያ አግኝተናል የዓይን ማረፊያ የዓይኖቻችን ማረፊያ ጌታ የዓይኖቻችን ማረፊያ ኢየሱስ (3x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection