Song Lyrics

ዝም ብዬ

Endale Woldegiorgis
Yewengel Arbegna
አዝ፦ ዝም ብዬ (እህህ) ወደፊት (እህህ) እገሰግሳለሁ የኋላዬን ትቼ የፊቴን እይዛለሁ (2x) እይዛለሁ (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው እይዛለሁ (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው ለነሰንበላጥ ለነጊሳም አዎርን ለሚል ሥራ ሊያስቆም ከንቱ ለሆነው ለዚህ ካላቸው አልንበረከክ ከቶ አልሰማቸው (2x) ለሥጋ ጥቅም ለነፍሴ ክሳት እኔ አልዘምርም በዚህስ ወራት ለአምላኬ ደስታ እሆንለታለሁ ብዙ ሥራ ነው ከፊቴ ያለው (2x) አዝ፦ ዝም ብዬ (እህህ) ወደፊት (እህህ) እገሰግሳለሁ የኋላዬን ትቼ የፊቴን እይዛለሁ (2x) እይዛለሁ (እይዛለሁ) (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው እይዛለሁ (እይዛለሁ) (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው ለይናቅ ልጆች ለእኔ ፍሌሞች በዐይን ሲታዪ ለረጃጅሞች ወየው እዬዬ ብዬ አልጮህም እኔ የማመልከው ሽንፈት አያውቅም (2x) ድንቃ ድንቅ አድርጐ አንዴ ጠርቶኛል የእውነትን መንገድ አሳይቶኛል ከብሬ ልምጣ ብዬ አልጠይቅም ፍሬ ለሌለው ጊዜዬን አልፈጅም (2x) አዝ፦ ዝም ብዬ (እህህ) ወደፊት (እህህ) እገሰግሳለሁ የኋላዬን ትቼ የፊቴን እይዛለሁ (2x) እይዛለሁ (እይዛለሁ) (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው እይዛለሁ (እይዛለሁ) (2x) ለጦር ያስከተተኝ እርሱን ደስ ያሰኘው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection