Song Lyrics

የደስታዬ ምንጭ

Endale Woldegiorgis
Yewengel Arbegna
አልቅበዘበዝም ከዚህ ወደዚያ ደስታን ልፈልገው ከኢየሱስ ወዲያ ያ መቅበዝበዜ ፈጽሞ ያቆመው ኢየሱስ ጌታዬን ያገኘሁት ቀን ነው (2x) በቃ (3x) መቅበዝበዜ አከተመ እዚያ ጋር አዝ፦ ኢየሱስ ነው የደስታዬ ምንጭ ኢየሱስ ነው (ኢየሱስ ነው) (2x) ኢየሱስ ነው የሰላሜ ምንጭ ኢየሱስ ነው (ኢየሱስ ነው) (2x) በጸሎት ፊቱ?? ደስ ላሰኘን በሃዘን ፈንታ ደስታን ከሰጠኝ የምን ማቀቅር አንገት መድፋት ነው ሃዘን ለጠላት ለእኔ ደስታ ነው ፈጽሞ አይከፋኝ ቤቱ መጥቼ የሰላሙን/የደስታውን ምንጭ እርሱን አግኝቼ (2x) አዝ፦ ኢየሱስ ነው የደስታዬ ምንጭ ኢየሱስ ነው (ኢየሱስ ነው) (2x) ኢየሱስ ነው የሰላሜ ምንጭ ኢየሱስ ነው (ኢየሱስ ነው) (2x) ጌታን ላመልከው ቤቱ ከመጣሁ አላማ ብዬ ጊዜዬን ከሰዋሁ ማኩረፌ ይቅር የልብ ሃዘኔ እዚህ ቁጭ ብዬ በሃሳብ መሄዴ ይልቅ ልደሰት ላክብረው ታዲያ ውስጤ ያለው ነው ሃሌሉያ (2x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) ሃሌሉያ (4x) (ኦ ሃሌሉያ)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection