Song Lyrics

ይነጋል

Endale Woldegiorgis
Yewengel Arbegna
አዝ፦ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ይሄው (2x) አንተ ስላለኸኝ ለምን እሰጋለሁ ይነጋል እላለሁ ይነጋል በጊዜው ነገር ላይ ዐይኖቼን አልጥልም ቀኑ በሎ??? እዛ ላይ እንደመሸ አይቀርም የገባችው ፀሐይ መውጣቷ ለማይቀር ዝምብዬ ላመስግን ሌቱን ሳልሻገር አዝ፦ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ይሄው (2x) አንተ ስላለኸኝ ለምን እሰጋለሁ ይነጋል እላለሁ ይነጋል አይደለሁም አይደለሁም ብቸኛ አብሮኝ ሚሄድ አለ አይዞህ አይዞህ የሚል በርታ ትደርሳለህ (2x) በከበረ አሰራር ቤቱን ሰሮቶናል በፀጋው ስጦታ ውስጤን ሞልቶታል የክብሩን ቤት እርሱ ማክበር ስለሚያውቅ ይኑርብኝ እንጂ ለምን ልጨነቅ ወጀቡ ቢበዛም መልካም እያየሁ ነው በዶት የተኛ ይህን ከየት አገኘው ጌታ ተገልጦልኝ ብዙ ተምሬያለሁ ብኞአል ያልኩህ ሁሉ ፈጽማለሁ አይደለሁም አይደለሁም ብቸኛ አብሮኝ ሚሄድ አለ አይዞህ አይዞህ የሚል በርታ ትደርሳለህ (2x) አዝ፦ መልካም እረኛዬ ኢየሱስ ምሥጋናዬ ይሄው (2x) አንተ ስላለኸኝ ለምን እሰጋለሁ ይነጋል እላለሁ ይነጋል
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection