የእኔ ኢየሱስ ለየት ያለ መድሃኒት ነው እርሱን ይዤ አሰቃዬን ከየት ላገኘው (2x) የለም አጣሁት የለም የለም ፈለኩት የለም ጌታዬ ይክበር ለዘለዓለም ኢየሱሴ ይክበር ለዘለዓለም ይፈውሳል ሲባል ሰማሁና ፈጥኜ ከቤቱ መጣሁና ቃሌን አድርግ ብሎ ተዕዛዝ ሲያዘኝ የመዳኔን መንገድ ሲጠቁመኝ አላልኩም አባናና ፋርፋ አልሄድኩም ወደዚያ ልጠፋ (2x) አልቻልኩትም ብሎ አልጻፈም መሸኚያ (አሃሃሃ ሃሃ ሃሃሃ) ኢየሱስ ብቻ ነው የፈውሴ መገኛ (አሃሃሃ ሃሃ ሃሃሃ) (2x) ባለመድሃኒት መድሃኒተኛ (4x) የእኔ ኢየሱስ ለየት ያለ መድሃኒት ነው እርሱን ይዤ አሰቃዬን ከየት ላገኘው (2x) የለም አጣሁት የለም የለም ፈለኩት የለም ጌታዬ ይክበር ለዘለዓለም ኢየሱሴ ይክበር ለዘለዓለም ከኖርኩበት መንደር በድንገት ወጥቼ የጠፋውን ነገር ፈልጌ አጥቼ የልቤን መሻት ቢነግረኝ አልኩና ከኢየሱሴ መንደር ድንገት ብቅ አልኩና አላሰብኩም አልገመትኩም የሆነልኝ ነገር ሲያንስበት እኮ ነው የእኔ መዘመር ይፈውሳል ሲባል ሰማሁና ፈጥኜ ከቤቱ መጣሁና ቃሌን አድርግ ብሎ ተዕዛዝ ሲያዘኝ የመዳኔን መንገድ ሲጠቁመኝ አላልኩም አባናና ፋርፋ አልሄድኩም ወደዚያ ልጠፋ (2x) አልቻልኩትም ብሎ አልጻፈም መሸኚያ (አሃሃሃ ሃሃ ሃሃሃ) ኢየሱስ ብቻ ነው የፈውሴ መገኛ (አሃሃሃ ሃሃ ሃሃሃ) (2x) ባለመድሃኒት መድሃኒተኛ (4x) የእኔ ኢየሱስ ለየት ያለ መድሃኒት ነው እርሱን ይዤ አሰቃዬን ከየት ላገኘው (2x) የለም አጣሁት የለም የለም ፈለኩት የለም ጌታዬ ይክበር ለዘለዓለም ኢየሱሴ ይክበር ለዘለዓለም