Song Lyrics

የእኔ ነህ

ሚስጢሬን ለአንተ ነው የምነግርህ የውስጤን ለአንተ ነው የምነግርህ እገዛህ ያሻኛል ማጽናናትህ (2x) አዝ፦ የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ (2x) ጨለማው ሲቀርብ የብርሃንህን ወጋገን ስሻ ሕይወቴን ከቦ የዓመጻ ልጅ ሳጣ መሸሻ አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አጽናኝ አስተማሪ ሁሉ ትቶ ሲሄድ ከእኔ ጋር ቀሪ አምላኬ ሆይ ተስፋዬ ነህ አምላኬ ሆይ (2x) አዝ፦ የእኔ ነሃ ኢየሱስ የእኔ ነሃ የእኔ ነሃ ውዴ የእኔ ነሃ (2x) የመማጸኛ ከተማዬ ነህ ነህ ነህ ነፍሴ ከአዳኝ ምታመልጥብህ ምህረት ማገኛዬ ነህ ምህረት ቸርነት ማገኛዬ ነህ ቸርነት ጌታ ሆይ ከመከራዬ አድነኝ ሁንልኝ ኃይሌ የኃይሌ ትምክት አንተ ነህ ሁሌ ላምልክህ በሕይወት ምሥጋና በሕይወት ምሥጋና (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection