Song Lyrics

ይፈውስ ይዳሰኝ

ሳትነካኝ ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ አዝ፦ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ (4x) እጅህ ነው የሚያጸናኝ የሚያጽናናኝ እጅህ ነው ከስብራቴ ሚጠግነኝ እጅህ ነው የሚያብስልኝ የልቤን እምባ እጅህ ነው ደስታ ሚሰጠኝ ቤትህ ስገባ አዝ፦ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ (4x) ላይ ላዬን ሳይሆን ልቤን የሚነካው ጢሻውን ውስጠቴን በፍቅር ሚያንኳኳ ሚነቀል ነቅሎ ሚተከል ተክሎ የሚለውጠኝ ሌላ አድርጐ እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ አዝ፦ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection