አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (4x) አይደንቅም ዎይ (4x) እንደገባኝ መጠን እንደተረዳሁት አምላኬን ባመልከው ማነው ቅር የሚሰኝ (2x) ከልብ ይሁን እንጂ ከውስጥ ከመንፈሴ ኧረስ እንደ ዳዊት እራቁቴን ባመልከው ሜልኮል አይደለችም የእኔ ዳኛ ላይ ነው (2x)[1] አዝ፦ ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው አይገርምም ዎይ (4x) አይደንቅም ዎይ (4x) እኔ አውቀው የለም ዎይ ያደረገልኝን ከጨለማ አውጥቶ ቀን ያወጣልኝን (2x) የምን ቁጠባ ነው ምንድን ነው ዝምታ ምሥጋና ይድረሰው ለሠራዊት ጌታ ለሠራዊት ጌታ (2x) አይገርምም ዎይ (4x) አይደንቅም ዎይ (4x)