Song Lyrics

በገናውን

አዝ፦ በገናውን እጄ እየደረደረ አፌም ምህረትህን እየተናገረ መንፈሴና ነፍሴ በአንድነት ያመሰግኑሃል ጌታ ክበር ብለው ኦሆሆ በምሥጋና የተፈራህ በአምልኮ ኦሆሆ አምላኬ ሆይ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ (2x) የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ ተመስገን ሳልል መሰውያው ሳይከፈት አፌ ሳይጠራህ ፀሐይ አትጠልቅም ልኡል ነህ መልካም ሥምህ ያማረ ዙፋንህ ከጥንት የተከበረ አዝ፦ በገናውን እጄ እየደረደረ አፌም ምህረትህን እየተናገረ መንፈሴና ነፍሴ በአንድነት ያመሰግኑሃል ጌታ ክበር ብለው ኦሆሆ በምሥጋና የተፈራህ በአምልኮ ኦሆሆ አምላኬ ሆይ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ (2x) የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ የገባኝ ነገር የተረዳሁት ልቤ ውስጥ አለ ከአንተ ያገኘሁት ዝም በል ቢሉኝ አይሆንልኝም የገባኝ ፍቅርህ አያስችለኝም አዝ፦ በገናውን እጄ እየደረደረ አፌም ምህረትህን እየተናገረ መንፈሴና ነፍሴ በአንድነት ያመሰግኑሃል ጌታ ክበር ብለው ኦሆሆ በምሥጋና የተፈራህ በአምልኮ ኦሆሆ አምላኬ ሆይ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ (2x) የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ ያማረ ዜማ ነፍሴ አፈለቀች ለአንተ ክብር ይሁን እያለች እደሰታለሁ አምላኬ አንተ ነህ ታማኝ ጌታ እንከን የሌለህ አዝ፦ በገናውን እጄ እየደረደረ አፌም ምህረትህን እየተናገረ መንፈሴና ነፍሴ በአንድነት ያመሰግኑሃል ጌታ ክበር ብለው ኦሆሆ በምሥጋና የተፈራህ በአምልኮ ኦሆሆ አምላኬ ሆይ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ (2x) የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ የለም እኮ ኧረ እንዳንተ የለም እኮ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection