እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ብቻ አዝ፦ ነገር እንደነበረ እንዳለ አይቀርም (2x) የማይለዋወጥ የማይቀያየር ጸንቶ የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) ዝና ክብር ቋሚ አይደለም ሃብት ኃይልለዘለዓለም ዓለም መልኳ ተለዋጭ ነው ያው የሆነው ክርስቶስ ነው ሕይወት ኢየሱስ ነው አዝ፦ ነገር እንደነበረ እንዳለ አይቀርም (2x) የማይለዋወጥ የማይቀያየር ጸንቶ የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) ትላንት ዛሬም ለዘለዓለም ያው የሆነው ቤዛ ለዓለም ማይለወጥ ማያረጀው ጌታ ብቻ የማይሞተው ትንሳኤ ሕይወት ነው አዝ፦ ነገር እንደነበረ እንዳለ አይቀርም (2x) የማይለዋወጥ የማይቀያየር ጸንቶ የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) ፀሐይ ብርሃን ስትከለክል ጨረቃዋም ደም ስትመስል ዓለም አላት መጨረሻ ያለ ሚኖር ጌታ ብቻ የዘለዓለም አምባ አዝ፦ ነገር እንደነበረ እንዳለ አይቀርም (2x) የማይለዋወጥ የማይቀያየር ጸንቶ የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው (2x) እግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ብቻ (4x)