Song Lyrics

አንበሳው

አዝ:- ከህሉም የሚበልጥብኝ በማንም የማለውጠው አንበሳው የጀግኖች ጀግና ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው (2x) ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው ፍቅር ግሩም እጁ ሰፊ ነው ምንተስኖት ምን ያሳጣኛል ቸርነቱን አብዝቶልኛል (2x) ያለፈው ታሪኬ አፍ አለው ያወራል የጌታን ምህረት ፍቅር ይዘክራል ያልተደረገልኝ ያልሆነ ምን አለ የአምላኬ ምህረት በእኔ ገነነ ያልተደረገልኝ ያልሆነ ምን አለ የጌታ ምህረት በእኔ ገነነ ይረዳል እኮ ከማንም በላይ ተገርሜያለሁ ተአምራቱን ሳይ ምስክሩነኝ ሕያው ምልክቱ ማዳኑን ያየሁ ሁሉን ቻይነቱን (2x) አዝ:- ከህሉም የሚበልጥብኝ በማንም የማለውጠው አንበሳው የጀግኖች ጀግና ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው (2x) ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው ፍቅር ግሩም እጁ ሰፊ ነው ምንተስኖት ምን ያሳጣኛል ቸርነቱን አብዝቶልኛል (2x) ምህረቱን እውነቱን ፍቅሩን አስብና የከበረ ስሙን አሞጋግስና ሳመልከው ሳከብረው እጅግ ደስ ይለኛል እንደ ኢየሱስ/ጌታ ከየት ይገኛል (2x) ልዘምር ድንቁን በምክሩ ስቦኛል አምላክ ለክብሩ በስሜ ጠርቶኛል ያስደስተኛል የጌታ መሆኔ ምህረት አገኘሁ ዳንኩኝ ከኩነኔ (2x) አዝ:- ከህሉም የሚበልጥብኝ በማንም የማለውጠው አንበሳው የጀግኖች ጀግና ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው (2x) ጌታ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነው ፍቅር ግሩም እጁ ሰፊ ነው ምንተስኖት ምን ያሳጣኛል ቸርነቱን አብዝቶልኛል (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection