አዝ:- በሰማይ በምድር የተመሰገነ በስራው ጻድቅ ነው እጅግ የታመነ ሰማይን በኃይሉ በቃሉ ያጸና እግዚአብሔር ታላቅ ነው ገናና ኦሆ ገናና ነው (2x) እግዚአብሔር ታላቅ ገናና ነው ኦሆ ገናና ነው (2x) የእኛ ጌታ ታላቅ ገናና ነው እናንተ መኳንንቶች በሮችን ክፈቱ ንጉሡን ንጉሡን አስገቡ ይህ የክብር ንጉሥ ግርማው የሚያስፈራ በኃይሉ ተዐምር የሚሰራ ሃያል ሃያል እርሱ ነው ብርቱና ሃያል (3x) ሃያል ሃያል ኢየሱስ ነው ብርቱና ሃያል አዝ:- በሰማይ በምድር የተመሰገነ በስራው ጻድቅ ነው እጅግ የታመነ ሰማይን በኃይሉ በቃሉ ያጸና እግዚአብሔር ታላቅ ነው ገናና ኦሆ ገናና ነው (2x) እግዚአብሔር ታላቅ ገናና ነው ኦሆ ገናና ነው (2x) የእኛ ጌታ ታላቅ ገናና ነው እግዚአብሔር ብርቱ በሰልፍም ሃይለኛ ተዋጊ ለተጠቃው ዳኛ የዙፋኑ መሰረት ጽድቅና እውነት ነው እልልታ ክብር ለሚገባው ሰማይ ዙፋኑ ነው ምድር የእግሩ መርገጫ በታሪክ ነው የሌለው አቻ እግዚአብሔር አምላክ ነው በማን ይመሰላል በግርማው ፍጥረት ይደነቃል ሃያል ሃያል እርሱ ነው ብርቱና ሃያል ሃያል ሃያል ጌታ ነው ብርቱና ሃያል (2x) አዝ: በሰማይ በምድር የተመሰገነ በስራው ጻድቅ ነው እጅግ የታመነ ሰማይን በኃይሉ በቃሉ ያጸና እግዚአብሔር ታላቅ ነው ገናና ኦሆ ገናና ነው (2x) እግዚአብሔር ታላቅ ገናና ነው ኦሆ ገናና ነው (2x) የእኛ ጌታ ታላቅ ገናና ነው ኦሆ ገናና ነው (2x) እግዚአብሔር ታላቅ ገናና ነው ኦሆ ገናና ነው (2x) የእኛ ጌታ ታላቅ ገናና ነው