Song Lyrics

ሁሉን እንደዋዛ

Daniel Amdemichael
Mogninet Hono Ayidelem
አዝ፦ ጌታ ነው በሕይወቴ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው አምላኬ ነው በእኔ በላይ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው ይገርመኛል ይደንቀኛል ኦ ጌታዬ ሥራው ይገርመኛል (2x) አምላኬ ባይርዳኝ እጄን ይዞ እንዴት ይታለፋል ጠላቴ መንገድ ዘግቶ ኦ ምሕረቱ ለእኔ ስለበዛ አሃ አሳለፈኝ ጌታ ሁሉን እንደዋዛ (2x) አዝ፦ ጌታ ነው በሕይወቴ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው አምላኬ ነው በእኔ በላይ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው ይገርመኛል ይደንቀኛል ኦ ጌታዬ ሥራው ይገርመኛል (2x) ዓይኖቼን ከፈተ ጌታ ገለጠልኝ የሰማዩን መልካም ነገር አበራልኝ ኦ ደስ ይለኛል በእርሱ ለዘለዓለም አሃ አመልካለሁ ጌታን ኧረ እንደ እርሱ የለም (2x) አዝ፦ ጌታ ነው በሕይወቴ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው አምላኬ ነው በእኔ በላይ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው ይገርመኛል ይደንቀኛል ኦ ጌታዬ ሥራው ይገርመኛል (2x) በዕረፍት ውኃ ዘንድ እኔን የሚመራኝ በጠላቶቼ ፊት ዘይትን የቀባኝ ጽዋዬን ሞላው ጌታ አትረፈረፈኝ አሃ በመንገዴ ላይ እርሱ ምርኩዜ ሆነልኝ ( ሃሌሉ ሃሌሉያ (3x) ሃሌ ሃሌ ሃሌሉያ (3x) አዝ፦ ጌታ ነው በሕይወቴ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው አምላኬ ነው በእኔ በላይ መልካም ያደረገው እርሱ ነው በሕይወቴ ድንቅን ያደረገው
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection