Song Lyrics

እጅግ ደስ ይለዋል

Daniel Amdemichael
Mogninet Hono Ayidelem
አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ሆይ በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል ወደር የለው ምህረትህ ፊትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ማለዳ አዲስ ነህ ፍቅርህ አቻ የሌለው ቸርነትህ በዛልኝ ሥምህን ላመስግነው (2x) ምህረትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ደስ ይለኛል በልቤ ላመስግንህ ፈቅጄም ልገዛልህ (2x) ያስፈነድቀኛል ምህረቱ በዝቶ ዘምር ያሰኘኛል ቸርነቱ በዝቶ አመስግነው ይለኛል ደስ ደስም ይለኛል አመስግን ይለኛል አሃ አሃ (2x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ሆይ በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል ወደር የለው ምህረትህ ፊትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ማለዳ አዲስ ነህ ፍቅርህ አቻ የሌለው ቸርነትህ በዛልኝ ሥምህን ላመስግነው (2x) ምህረትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ደስ ይለኛል በልቤ ላመስግንህ ፈቅጄም ልገዛልህ (2x) አንደበቴን ልክፈት ጌታን ላመስግነው ያዳነኝን አምላክ ከፍ ከፍ ላርገው መንፈሱ ሲነካካኝ የሥጋዬን አስረሳኝ ዘምር ዘምር አለኝ አሃ አሃ (2x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ሆይ በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል ወደር የለው ምህረትህ ፊትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ማለዳ አዲስ ነህ ፍቅርህ አቻ የሌለው ቸርነትህ በዛልኝ ሥምህን ላመስግነው (2x) ምህረትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ደስ ይለኛል በልቤ ላመስግንህ ፈቅጄም ልገዛልህ (2x) ደስታዬ በአንተ ነው ሰላም ሆነኸኛል ከማንም ከምንም አንተ አርክተኸኛል ምህረትህ ቸርነትህ ሁሌ ይከተሉኛል ፍቅርህ በዝቶልኛል አሃ አሃ (2x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ሆይ በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል ወደር የለው ምህረትህ ፊትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ማለዳ አዲስ ነህ ፍቅርህ አቻ የሌለው ቸርነትህ በዛልኝ ሥምህን ላመስግነው (2x) ምህረትህ አቁሞኛል ሁልጊዜ ደስ ይለኛል በልቤ ላመስግንህ ፈቅጄም ልገዛልህ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection