Song Lyrics

የተገለጠው እውነት

Daniel Amdemichael
Mogninet Hono Ayidelem
አዝ፦ አንደበትህ ዝም አይበል አመስግን ይለኛል የተገለጠው እውነት መቼ ዝም ያሰኛል ክንፍ አውጥቼ እንደ ንስር እንድወጣ አድርጐኛል የደከመ ጉልበቴን ጌታ አድሶልኛል ጌታ ነዉ (2x) ጌታ ነዉ ኢየሱሴ ጌታ ነዉ ኃያል ነዉ (2x) ኃያል ነዉ ጌታዬ ኃያል ነዉ ፍቅሩ ተገልጧል ደግነቱ ተስፋ ለቆረጡ ማጽናናቱ አቤት ምሕረቱ (4x) ምህረቱ አጽንቶ አቁሞኛል በኢየሱሴ ብርሃን ወጥቶልኛል ዘምራለሁ ንጉሤን አከብራለሁ የእርሱን ማዳን ለልጅ ልጅ አወራለሁ አዝ፦ አንደበትህ ዝም አይበል አመስግን ይለኛል የተገለጠው እውነት መቼ ዝም ያሰኛል ክንፍ አውጥቼ እንደ ንስር እንድወጣ አድርጐኛል የደከመ ጉልበቴን ጌታ አድሶልኛል ጌታ ነዉ (2x) ጌታ ነዉ ኢየሱሴ ጌታ ነዉ ኃያል ነዉ (2x) ኃያል ነዉ ጌታዬ ኃያል ነዉ አፌን በዝማሬ እከፍታለሁ የጌታዬን ክብር አወራለሁ ንጉሥ እለዋለሁ (4x) እግዚአብሔር ነው ዘለዓለም ድንቅ ጌታ ይገባዋል ምሥጋና በዕልልታ ኦ! አክብሪው ነፍሴ ለእርሱ ተገዢ ዛሬም ነገም ኢየሱስ ነው ተስፋሽ አዝ፦ አንደበትህ ዝም አይበል አመስግን ይለኛል የተገለጠው እውነት መቼ ዝም ያሰኛል ክንፍ አውጥቼ እንደ ንስር እንድወጣ አድርጐኛል የደከመ ጉልበቴን ጌታ አድሶልኛል ጌታ ነዉ (2x) ጌታ ነዉ ኢየሱሴ ጌታ ነዉ ኃያል ነዉ (2x) ኃያል ነዉ ጌታዬ ኃያል ነዉ ዝማሬ መልካም ነው ኦ! ምሥጋና ደግሜ ልባርከው ቸር ነውና ዛሬም እንደገና (4x) ኦ! ጌታዬን ሁልጊዜ አመልከዋለሁ ዘወትር ፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ አልሰለችም በጌታ ደስ ይለኛል መንፈስ ቅዱስ ብርታትና ኃይል ሆኖኛል አዝ፦ አንደበትህ ዝም አይበል አመስግን ይለኛል የተገለጠው እውነት መቼ ዝም ያሰኛል ክንፍ አውጥቼ እንደ ንስር እንድወጣ አድርጐኛል የደከመ ጉልበቴን ጌታ አድሶልኛል ጌታ ነዉ (2x) ጌታ ነዉ ኢየሱሴ ጌታ ነዉ ኃያል ነዉ (2x) ኃያል ነዉ ጌታዬ ኃያል ነዉ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection