Song Lyrics

ታላቅ ነህ

Daniel Amdemichael
Beante Birtat
ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x) ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x) ካቻምናውን : አምናን : አሻግሮ በክንፎቹ : እኔን : ሰውሮ አልተወኝም : ብዙ : ረድቶኛል ምህረቱ : አቁሞኛል ምህረቱ : ነው(፰x) ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x) ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x) ጽድቅ : የለኝም : የኔ : የምለው ምመካበት : የምቆጥረው ግን : ምህረቱን : ለኔ : አበሰረ ሃያል : ክንዱ : እኔን : ቀጠረ ምህረቱ : ነው(፰x) ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x) ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x) ከእናት : ከአባት : በላይ : የራራ ማንን : ጥሎ : ረስቶ : ያውቃል ተደግፋለች : ነፍሴ : በኢየሱስ በታላቁ : በሰላም : ንጉስ ተደግፌያለሁ(፰x) ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x) ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x) ግርማህ : ከአይምሮዬ : በላይ ነው ፍቅርህ ከአይምሮዬ በላይ ነው ሃይልህ ከአይምሮዬ በላይ ነው ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection