ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ ርሃብ ጥማቱ ሳይገታቸው ስደት ጭምር ሳያግዳቸው ባሮችህ ለወንጌል ሮጠው አልፈዋል ታሪክን ለውጠው ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ ፍቃድህ ተፈጽሞ በኔ ተከናውኖ እንዳየው ባይኔ ይህ ነው መሻቴ ውድ ጌታዬ አንተን ማገልገል መከታዬ ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ የምድር ቆይታዬ አላማው ጌታ አንተን ለማገልገል ነው ስለዚህ ለወንጌል ልትጋ ከዚ እስክስትወስደኝ አንተ ጋ ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ ስትነግስ : በሕይወቴ አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ